በጉራጌ ዞን የቸሃ ወረዳ ሴቶች አሸባሪው ህወሀት በሴቶችና ህጻናት ላይ ያደረሰው ጥቃት አወገዙ።

”ሰላም ይስፈን ጥቃት ይቁም” በሚል መሪ ቃል የነጭ ሪቫን ቀን በቸሀ ወረዳ ተከብሯል። የቸሀ ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ምህረት ደንድር እንዳሉት የበአሉ አላማ ሴቶች በሚደርስባቸው ፆታዊ ጥቃት…

Continue reading

በፀረ ሙስና ትግሉ ላይ የመንግስት ሰራተኛው ሚና የጎላ መሆኑም የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የመንግስት ሀብትና ንብረት እንዳይባክን ሲቪል ሰርቫንቱ ከመቼዉም ጊዜ በላይ በመታገልና በሀገሪቱ ልማትና እድገት ላይ የሚፈለገዉን ዉጤት ማምጣት ይገባል። በአለም አቀፍ ለ18ኛ ጊዜ በአገር አቀፍ ለ17ኛ ጊዜ በክልሉ ደግሞ ለ16ኛ ጊዜ…

Continue reading

ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለ4ተኛ ጊዜ ድጋፍ ለማድረግ መዘጋጀቱ በጉራጌ ዞን የሙሁር አክሊል ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

አሁን ሀገራችን የገጠማትን ጦርነት በውስጥ የጥፋት ቡድኖች ብቻ እንዳልሆነ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብስራት ገብሩ ገልፀው ይህንን ጫና ለመቋቋም የወረዳው ማህበረሰብ ሁሉ አቀፍ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል ብለዋል ፡፡ ለጀግናው የሀገር…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የተለያዩ ወረዳና ከተሞች የትምህርት ልማት ሰራዊቱ ለሀገራዊ ጥሪው በተግባር ከእለት ጉርሱ በመቀነስ ሀብት የመሰብሰብ፣የሰብል ማሰባሰብና የዘማች ቤተሰብ ድጋፍ ስራ በወኔ እያከናወነ ይገኛል።

በዛሬ እለት በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ የሚገኙ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና መምህራን በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል በመሰብሰብ ድጋፍ አድርገዋል ። በመስቃን ወረዳ የአካሙጃ ከፍተኛ ሁለተኛ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዘማች ቤተሰቦችና የመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ጥሪ ዘመቻ ጀምረዋል።

ለሀገራችን የህልዉናዉ ጦርነት በግንባር ተገኝተዉ እየተዋደቁ ለሚገኙ የዘማች ቤተሰቦች ወጣቶች ፣ተማሪዎችና ሌሎችም የህብረተሰብ ክፍሎች ሰብል የማንሳትና ሀብት የማሰባሰብ ስራ እየተሰራ እንደሆነም የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የያበሩስ አጠቃላይ…

Continue reading

ሀገር የገባችበትን የህልውና ጦርነት በድል እንዲጠናቀቅ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የደቡብ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ አስታወቀ።

ቢሮው በወልቂጤ ከተማ ለተከታታይ ቀናት ሲያደርገው ነበረው ውይይትና የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ። ቢሮው በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ስራዎችን ከሴክተሩ የልማት ስራዎች ጋር በማተሳሰር ለማከናወን ከዞን፣ ከልዩ ወረዳ የተወጣጡ ኃላፊዎችና የኮሌጅ ዲኖች በተገኙበት…

Continue reading