በጉራጌ ዞን ከ 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ከተማሪዎች እና ከትምህርት ተቋማት የውስጥ ገቢ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ መሰብሰቡ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

በዘማች ቤተሰቦች የሰብል ማሰባሰብ ዘመቻ ምክንያት ለአንድ ሳምንት ተቋርጦ የነበረው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መጪው ሰኞ ጀምሮ የመማር ማስተማሩ ስራ እንደሚጀመር ተገልጿልም። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ እንደገለጹት…

Continue reading

ለ5ኛ ዙር ለመከላከያ ሠራዊት ከ43 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የደረቅ ስንቅ ድጋፍ ማድረጉን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የዞኑ ህዝብ ለመከላከያ ሠራዊት እያደረገ ያለው ድጋፍ ከፍተኛ መሆኑን ተጠቁሟል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ድጋፋን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ህብረተሰቡ ከመንግስትና ከመከላከያ…

Continue reading

ህወሃት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማዳከም በኢንዱስትሪዎች ላይ ያደረሰው ጉዳት ለማካካስ ኢንተርፕራይዞችን ማብቃትና ለወጣቶች የስራ እድል የመፍጠር ተግባር ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት መስራት እንዳለበት የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በሀገሪቱ የኢኮኖሚ የማህበራዊ ልማት ሽግግር ውስጥ ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰራበት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ኢንተርፕራይዝ እና ኢንድስትሪ ልማት መምርያ አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ስራ…

Continue reading

የማህጸን ወደ ውጭ የመውጣት ችግር አስቀድሞ ለመከላከል ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ።

ሆስፒታሉ ዊሊንግ ኦፍ ሂሊንግ ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመሆን ለማህጸን ውልቃት ችግር ተጋላጭ ለሆኑ ለአንድ መቶ እናቶች ነጻ የህክምና አገልግሎት መስጠቱን ተመልክቷል። የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሸምሱ…

Continue reading

ህዳር 29/2014ከውጭ ሀገር በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚገባው የስንዴ ምርት በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የበጋ ስንዴ መስኖ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የደቡብ ግብርና ምርምር ማዕከል ገለጸ። በጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ…

Continue reading