የሴቶች ልማት ቡድን መጠናከር በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ እድገት ላይ የሚያስገኘው ለውጥ ከፍተኛ በመሆኑ ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የአምስት ወራት እቅድ አፈፃፀም በወልቂጤ ከተማ ዛሬ ገምግሟል ። የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ መሠረት አመርጋ እንደተናገሩት እንደሀገር የገጠመንን ችግር ለመመከት በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ሴቶች እያሳዩ ያለው…

Continue reading

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚሰጠው አገልግሎት በማሻሻል ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ አስታወቀ።

ሆስፒታሉ ወቅታዊ ተዓማኒነት ያለውና ጠቃሚ የጤና መረጃዎች ተደራሽ በማድረግ ህብረተሰቡ ለማንቃት ከሚዲያ ተቋማት ጋር ተቀናጅቶ እንደሚሰራ ተገለጸ። የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከመማር ማስተማር ስራው በተጨማሪ የህብረተሰቡን ጤና ለማጎልበት የህክምና አገልግሎት…

Continue reading

በ30 ሚሊዮን ብር 2 የጥልቅ ውሃ ቁፋሮ ፕሮጀክቶችን ግንባታ እየተፋጠነ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ አስታወቀ።

የወልቂጤ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ መምሪያው በአበሽጌ ወረዳ ጣጤሳ ቀበሌ እየተገነቡ የሚገኙት የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሲጠናቀቁ የከተማዋ የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግር በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀርፍም ተገልጿል ።የጉራጌ…

Continue reading

የጉራጌ ብሔረሰብ ቱባ የስራና የቁጠባ ባህል በይበልጥ ለማሳደግ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የደቡብ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።

የደቡብ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ ከጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ጋር በመተባበር በጉራጌ ብሔረሰብ የስራና የቁጠባ ባህል ረቂቅ የጥናት ሰነድ ላይ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ውይይት ተካሄደ። የደቡብ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያና በስሩ የሚገኙ 11 የመንግስት ኮሌጆች ለመከላከያ ሰራዊት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የስንቅ ድጋፍ አደረጉ።

በዞኑ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆችና መምሪያው አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሙሉ በሙሉ እኪደመሰስ ድረስ ለመከላከያ ሰራዊት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል። የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር ደኤታ ወ/ሮ ማርታ ሎዊጂ ድጋፉን በተረከቡበት ወቅት…

Continue reading

በሀገሪቱ የተከሰተው የኑሮ ውድነት ለማረጋጋትና ከውጭ ሀገር በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚገቡ የምግብ ምርቶች በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እንደሚሰሩ በጉራጌ ዞን በተለያዩ የስራ ዘርፎች በልማት ቡድን የተደራጁ ሴቶች ገለጹ።

የሴቶች የልማት ቡድን አደረጃጀት የሴቶች ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነታቸው እንዳሳደገላቸው የዞኑ ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ። አሁን ላይ በሀገሪቱ እየተስተዋለ ያለዉን የኑሮ ዉድነትና በተለያዩ ምርቶች ላይ የሚስተዋለዉን የዋጋ ግሽበት ለማስቀረት የሴቶች…

Continue reading