የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለማህበረሰቡን እየሰጠ ያለውን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገለፀ።

በተቋሙ ውስጥ እየተሰጠ ባለው የአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በወልቂጤ ዩንቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውይይት ተካሂዷል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር አብድራሂም በድሩ በውይይቱ…

Continue reading

እየተቀዛቀዘ የመጣውን የጤና ኤክስቴሽን የአገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል ህብረተሰቡን ፍትሃዊ የጤና አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆን በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡

በሚቀጥሉት 15 አመታት ተግባራዊ የሚደረግ የጤና ኤክስቴሽ መርሃ ግብር ፍኖተ ካርታ አዘገጃጀትና አተገባበር ላይ በዞኑ ለሚገኙ የጤና ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በወልቂጤ ከተማ ተሰጥቷል፡፡ የጉራጌ ዞን ጤና…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በወልቂጤ፣ በቀቤናና በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳዎች ለሚገኙ ለእግር ኳስ ክለቦች፣ ለአትሌቲክስ ፣ ለወርልድ ቴኳንዶ ክለብ ፣ለብስክሌት፣ ለጠረጴዛ ቴኒስ እና ለፓራሊምክስ ፕሮጀክቶች የደቡብ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

የደቡብ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ብላቱ ለታዳጊ ፕሮጀክቶች የስፖርት ቁሳቁስ ድጋፍ ባደረጉበት ወቅት እንዳሉት መንግስት የተለያዩ የልማት ስራዎች እያከናወነ እንደሆነና የታዳጊ ወጣት ፕሮጀክቶች ላይ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ…

Continue reading

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካሉት 11 ክፍለ ከተሞች በተውጣጡ የባህልና ቱሪዝም አመራሮች ባለሙያዎችና አርቲስቶች። የጥያ አለም አቀፍ መካነ ቅርስ ጎበኙ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝምና ኪነ-ጥበብ ቢሮ ከፍተኛ የቅርስ ጥናት ባለሙያ የሆኑት መምህር መክብብ ገ/ማሪያም እንደተናገሩት የጉብኝቱ 250 አባላት ያለው የዘርፉ አመራሮች፣ ባለሙያዎች፣ አርቲስቶችና አለም አቀፍ ቅርስ አስመላሽ የዲያስፖራ…

Continue reading