Month: November 2021
ምርት የማከማቻ ጎተራዎች ከተባይና መሰል በሽታዎች በጸዳ መልኩ በማዘጋጀት የሚፈለገዉን የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ማረጋገጥ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የምርት ብክነት እንዳይኖርና በዘርፉ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣ አርሶአደሩ ምርት አሰባሰቡ ላይ ከመቼዉም ጊዜ በላይ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበትም ተመላክቷል። የእዣ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ…
በጤናውን ዘርፍ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣ የህዝብ ውይይት መድረኮች በማዘጋጀት ህዝቡ አጋዥ ማድረግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።
የዞኑ የልማት ፕሮጀክቶች ውጤታማ እንዲሁኑና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድግ ሴክተሮች በእቅድ እንዲመሩ ለማስቻልና በተግባራት አፈጻጸም እረገድ የግልጸኝነትና ተጠያቂነት አሰራር ይበልጥ እንዲሰፍን በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ፕላን መምሪያ አስታወቀ።
የህዝቅ ቁጥር እድገት ከኢኮኖሚ እድገት ጋር ተመጣጣኝ እንዲሆን እና ፍትሀዊ የበጀት ክፍፍል እንዲኖር በትኩረት እየሰራ እንደሆነ መምሪያው አስታውቋል። መምሪያው በ2013 አመተ ምህረት የስራ አፈጻጸምና የ2014 አመተ ምህረት እቅድ ዝግጅት እና…
የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ በማልማት የህብረተሰቡን ኑሮ ለማሻሻና ፈጣን እድገት ለማስመዝገብ የሴክተሩና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ
የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ በ2013 አመተ ምህረት የስራ አፈጻጸምና የ2014 አመተ ምህረት እቅድ ዝግጅት ዙሪያ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ አመታዊ የምክክር ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የጉራጌ…