የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድንና ኦነግ ሸኔ የሚያወግዝ እና ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ ጥቅምት 28/2014የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድንና ኦነግ ሸኔ የሚያወግዝ እና ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ የዞኑ ህዝብ ከኢትዮጵያ ህዝብና ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በመሆን ከሞተ አራት ዓመት… Continue reading
የክቡር ሌ/ጄኔራል ወ/ስላሴ በረካ የመታሰቢያ ሀውልት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በጉብርየ ክፍለ ከተማ አደባባይ ተገንብቶ “የምርቃት ስነስርዓት የሀገርና የህዝብ ባለውለታዎችን መዘከር ለመጪው ትውልድ መሰረት ማኖር ” በሚል መሪ ቃል በታላቅ ክብር ተመረቀ። ጥቅምት 28/2014 ዓ/ምየክቡር ሌ/ጄኔራል ወ/ስላሴ በረካ የመታሰቢያ ሀውልት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በጉብርየ ክፍለ ከተማ አደባባይ ተገንብቶ “የምርቃት ስነስርዓት የሀገርና የህዝብ ባለውለታዎችን መዘከር ለመጪው ትውልድ መሰረት ማኖር ” በሚል መሪ… Continue reading
በጉራጌ ዞን 7 ሺህ 7 መቶ 45 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ በነገዉ እለት ለፈተና ይቀመጣሉ። በጉራጌ ዞን 7 ሺህ 7 መቶ 45 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ በነገዉ እለት ለፈተና ይቀመጣሉ። የብሔራዊ ፈተናዉን አስመልክዉ መረጃ የሰጡን የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ… Continue reading
በሀገራችን ላይ የተደቀነው አደጋ ለመመከትና የአካባቢያችን ሰላም ለመጠበቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተገቢ ማስተግበር እንደሚገባ የዞኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረሀይል ገለፀ። Continue reading
በሀገራችን ላይ የተደቀነው አደጋ ለመመከትና የአካባቢያችን ሰላም ለመጠበቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተገቢ ማስተግበር እንደሚገባ የዞኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረሀይል ገለፀ። በዞኑ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማስፈጸም ዞናዊ የጸጥታ ግብር- ኃይል እቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ ሰነድ ዕቅድ ያቀረቡት የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ… Continue reading
በአላማ ፅናትና በህዝባዊ ዝግጁነት የጁንታውና ግብራበሮቹ ሀገር የማፍረስ ህልም እናከሽፋለን ሲል የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ። የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊና ሀገራዊ ሁኔታው ላይ ዛሬ አስቸኳይ ውይይት በወልቂጤ ከተማ አካሄደዋል። መድረኩን የመሩት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል እንደገለፁት ትህነግ ዛሬ ሀገር ለማፍረስ የጀመረው ሴራና ህልም… Continue reading