በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ 6ተኛ ዙር ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በሠላም እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት የምሥጋናና እውቅና ፕሮግራም ተካሄደ።

በወረዳው 6ተኛ ዙር ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሠላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ላደረጉ አካላት የምስጋና ፕሮግራም በእንደጋኝ ወረዳ ድንቁላ ከተማ ተካሒዷል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የእንደጋኝ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ የትምህርት ቤት ቁሳቁስ ጨምሮ በ6.5 ሚሊየን ብር የተገነባው የገደባኖ፣ የተበተባንና የኢንጌ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ።

በወረዳው ትምህርት ቤቶቹ ተገንብቶ በመመረቃቸው ደስተኛ መሆናቸውን የአከባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳደር አቶ መሀመድ ጀማል እንደገለጹት ባለፉት አመታት መንግስት ህብረተሰቡን በማስተባበር ከአጋር ድርጅቶች…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ አርሶ አሮችና ባለሀብቶች በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የምግብ እህል ድጋፍ አደረጉ።

የወረዳዉ ማህበረሰብ ለሀገር መከላከያና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርጉት ድጋፍ በቀጣይም አጠናክረዉ እንደሚቀጥሉም አመላክተዋል። የአበሽጌ ወረዳ ሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ መቶ አለቃ ጸጋዬ አምድሳ እንዳሉት የጁንታዉ ኃይል በአገራችን ላይ ወረራ ካካሄደበት…

Continue reading

በ360 ሚሊየን ብር የ8.3 ኪሎ ሜትር የውስጥ ለውስጥ አስፉልት መንገድ ግንባታ ለማስጀመር ከኢትዮጲያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ጋር የዉል ፊርማና የሳይት ርክክብ መደረጉን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ ።

የከተማው ህዝብ በየደረጃው የሚያነሳቸው የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ በትኩረት እየተሰራተ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገልፀዋል። ከገብርኤል ቤተክርስቲያን እስከ ወልቂጤ ምክር ቤት ፣ከሰላም ካፌ እስከ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ቅርንጫፍ ፣ከዋና ማዘጋጃ እስከ ማራኪ ካፌ…

Continue reading

በምርምር ማዕከል ውጤታማነታቸውን የተረጋገጡ የግብርና የምርምር ውጤቶችን ለአርሶ አደሩ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቱዩት የወልቂጤ የግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ፡፡

በወልቂጤ የግብርና ምርምር ማዕከል እየተከናወኑ የሚገኙ የምርምር ስራዎችን የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በጉራጌ ዞን ቸሃና አበሽጌ ወረዳዎች የመስክ ጉብኝት ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቱዩት የወልቂጤ የግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር…

Continue reading