Month: September 2021
ዋርካ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጠቅላላ ሆስፒታል ጋር በጋራ በመሆን ለ5 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ነፃ የአይን ሞራ ቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲና ግብረ ሰናይ ድርጅቱ በነፃ የአይን ሞራ ቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠት በመጀመራቸው ተጠቃሚ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ታላቅ ደስታ እንደፈጠረላቸው ተናግረዋል። የዋርካ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ሀገር በቀል ተራድኦ ድርጅት አስተባባሪ…