የአረፋ በአል የአብሮነት፣የአንድነትና የመቻቻልን እሴት መሰረት እንደሆነም የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በጉራጌ ዞን በቸሀ ወረዳ በአብሬት ቀበሌ 1 ሺህ 4 መቶ 42ኛዉ የኢድ አል አድሃ የአረፋ በአል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት…
Month: July 2021
በጉራጌ ዞን ከ134 ሺህ 3 መቶ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች በመኽር እርሻ ለመሸፈን ግብ ተጥሎ እየተሰራ እንደሆነም የጉራጌ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ
በጉራጌ ዞን ከ134 ሺህ 3 መቶ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች በመኽር እርሻ ለመሸፈን ግብ ተጥሎ እየተሰራ እንደሆነም የጉራጌ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ።አርሶአደሩ የተሻሻሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎች በማሳቸዉ…