የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ለምክርቤቱ ያቀረቧቸው ተሿሚዎች የምክርቤቱ አባላት ሹመት ተቀብሎ አጸደቀ።

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የዞኑን መንግስት እጩ የካቢኔ አባላት ሹመት አጸደቀ። በዚህም መሰረት፡-

  1. አቶ አበራ ወንድሙ፦ ምክትል አስተዳዳሪ እና እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ
  2. አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል -የዞኑ መንግስት ረዳት ተጠሪ
  3. አቶ አብዱረዛቅ ወለላ – የዞኑ መንግስት ረዳት ተጠሪ
  4. ወ/ሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ- የዞኑ መንገድና ትራንስፖርት ልማት መምሪያ ኃላፊ
  5. አቶ አበበ አሰፋ- የዞኑ ፋይናንስ ልማት መምሪያ ኃላፊ
    6.አቶ ሸምሱ አማን – የዞኑ የጤና መምሪያ ኃላፊ
  6. አቶ አስከብር ወልዴ- የዞኑ ትምህርት መምሪያ ኃላፊ
  7. አቶ ፈቱ አብዶ- የዞኑ የቴክኒክና ሙያ መምሪያ ኃላፊ
  8. አቶ አወል ጁማቶ- የዞኑ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ
  9. አቶ ተመስገን ገ/መድን- የዞኑ ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ
  10. አቶ ሚነውር ሃያቱ – የዞኑ ገቢዎች መምሪያ ኃላፊ
  11. ወ/ሮ መሠረት አመርጋ – የዞኑ ሴቶችና ህጻናት መምሪያ ኃላፊ
  12. አቶ ሃብታሙ ክንፈ – የዞኑ ፍትህ መምሪያ ኃላፊ
  13. አቶ ደምስ ገብሬ – የዞኑ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክንሎጂ መምሪያ ኃላፊ
  14. አቶ መስፍን ተካ – የዞኑ ሠላምና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ
  15. አቶ መሐመድ አማን – የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት ኃላፊ
  16. አቶ ከበደ ሃይሌ – የዞኑ ፕላን ኮሚሽን መምሪያ ኃላፊ
    18.አቶ ፍስሃ ዳምጠው – የዞኑ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ኃላፊ
  17. ወ/ሮ ዙልፋ አለዊ – የዞኑ ፐብልክ ሰርቫንት ሰው ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ
  18. አቶ ታምራት ውድማ- የዞኑ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ
  19. አቶ አበበ አመርጋ – የዞኑ የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ ኃላፊ
    22.አቶ መብራቴ ወ/ማሪያም – የዞኑ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ
  20. ወ/ሮ ዓመተሩፍ ሁሴን- የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ። ምክር ቤቱ የቀረበለትን የካቢኔ አባላት ሹመት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።

በተጨማሪም እነዚህ ሊንኮችን በመጫን ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
Facebook:- https://www.facebook.com/gurage1Zone
Website:- https://gurage.gov.et
Telegram:- https://t.me/comminuca
Youtub: -https://www.youtube.com/channel/UCzrcazGvvIO2tG7bQN36Cx

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *