የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ነጅሚያ የመምሪያው ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ አፀደ ሳህሌ ሌሎች የመምሪያው ማኔጅመንትና ባለሙያዎች ጋር በመሆን 1445ኛዉ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የአቅመ ደካሞችና የተለያዩ ችግር ያለባቸዉ ወገኖች ቤት በመገኘት ማዕድ በማጋራት እና በአብሮነት አክብረዋል።

አቅም የሌላቸዉ ወገኖች በመደገፍ ፣በአሉን በአብሮነት በማክበር፣ እንደሌሎች ተደሰዉ እንዲዉሉ ማድረግ በእምነቱ ተከታዩች ዘንድ የተለመደዉን የመረዳዳት እሴት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *