የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ።

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ።

የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዶ ሀሰን የበጀት ረቂቅ ለምክር ቤቱ አባላት በማቅረብ ሰፊ ውይይት ከተደረገበት በኃላ የዞኑ ምክርቤት ለ2017 በጀት አመት 5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን 938 ሺህ 618 ብር በመሆን አጽድቋል።

የበጀቱ ምንጭ ከክልሉ መንግስት ድጎማ 1ቢሊዮን 919 ሚሊዮን 135 ሺህ 143 ብርና ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች መሆኑንም ተገልጿል።

ለዞኑ የተመደበው ውስን በጀት ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ ከመጠቀም ባለፈ የውስጥ ገቢ በተገቢው መሰብሰብ እንደሚገባ ገልጸዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *