የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 8ኛ አመት 23ኛ መደበኛ ጉባኤ ክብርት ወይዘሮ ልክነሽ ስርገማ የዞኑ ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾሟል።


በጉባኤውም የተለያዩ ሹመቶችን የጸደቁ ሲሆን
ክብርት ወይዘሮ ልክነሽ ስርገማ የዞኑ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ
2, የተከበሩ አቶ ጌታሁን ነጋሽ የህግ ፍትህና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
3, ክብርት ወይዘሮ ጥሩነሽ መኑታ የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
4, የተከበሩ አቶ ኑርአህመድ አለዊ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
5, አቶ መሰለ ጫካ የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪ
6, አቶ ክብሩ ፈቀደ የዞኑ ረዳት የመንግስት ተጠሪ
7, ወይዘሮ ዙልፋ አለዊ የዞኑ ረዳት የመንግስት ተጠሪ
8, አቶ ሙስጠፋ ሀሰን የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተፕራይዞች መምሪያ ኃላፊ
9, አቶ ሙራድ ከድር የዞኑ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ
10, አቶ ቅባቱ ተሰማ የዞኑ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ
11, አቶ መላኩ ብርሃኔ የዞኑ የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ
12, አቶ አብደላ ጀማል የዞኑ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ
13, አቶ አብዶ ሀሰን የዞኑ ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ
14, አቶ መኩሪያ ተመስገን የዞኑ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ
15, አቶ ኤሊያስ ሰብለጋ የዞኑ ፍትህ መምሪያ ኃላፊ
16, አቶ ሰለሞን ጉግሳ የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ
17, አቶ አብድልሀፊዝ ሀሴን የዞኑ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ በመሆን ለምክር ቤቱ በእጩነት ቀርበው ሹመታቸውን በሙሉ ድምጽ ጸድቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *