ከጥቅምት 12/2017 ዓም ጀምሮ “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ በጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ሶስተኛ ዙር የአመራር የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በመሰጠት ላይ እንደሚገኝ የሚታወቅ ነው ።

ከጉራጌ ዞን የተወጣጡ ከ150 በላይ የመንግሥት አመራሮች በዛሬው እለት በእዣ ወረዳ ቲናው አበባ ልማት ፡ ሸህረሞ ቀበሌ ኩታ ገጠም የለማው የጤፍ ማሳ እና በየስራ ቀበሌ የፍራፍሬ መንደር የሆነው የጒፈ የልማት ቡድን የአቮካዶ ልማት እየጎበኙ ይገኛሉ።
በጉብኝት መርሃ ግብሩ ላይ የዞንና የወረዳው መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *