በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ አስተዳደር ከ 10 ሚልዮን ብር በላይ የፈጀዉ ዘመናዊ የሆነ የማብራት አገልግሎት ዛሬ ጀምሯል::

ይህ ዘመናዊዉ የሆነ ማብራትበጉንሬ ከተማ 2.7 ኪ.ሜ ርቀት የሸፈነ ነዉ ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የጉ/ከ/አስ/ከንቲባ ፅ/ቤት ሓለፊ አቶ ደሳለኝሓይሉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክታቸዉን አስተላልፈዋል፡፡ እንዲሁም የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሓላፊአቶ አብዲል ሂጅራም በተመሳሳይ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸዉን አስተላልፈዋል ፡፡ከዚህ ጋር ተያያዞ ያሉ መረጃዎች ከስር ከስር እየተከታተልን የምናቀርብላችሁ ይሆናል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *