ለአትሌቲክስ አሰልጣኝነት የወጣ የኮንትታት የቅጥር ማስታወቂያ

ጥቅምት 10/02/2015 ዓ/ም

ለአትሌቲክስ አሰልጣኝነት የወጣ የኮንትታት የቅጥር ማስታወቂያ

የጉራጌ ዞን #ዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ በ2015 ዓ.ም አትሌቶችን ወደ ማሰልጠኛ ካምፕ በማስገባት የተለመደውን የስልጠናና የውድድር ጊዜ ለማሳለፍ አሰልጣኞች በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ዝርዝር ተፈላጊ ችሎታ:-
1 የት/ት ደረጃ ————- የመጀመርያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
2 የአሰልጣኝነት ደረጃ ——— 2ኛ ደረጃ እና ከዚያ በላይ
3 የአገልግሎት ዘመን —— በዘርፉ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ ያገለገለ
4 መልካም ስነምግባር ያለው/ያላት/
5 ጾታ አይለይም የማይለይ ሲሆን ለመወዳደር የምትመጡ አሰልጣኞች የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/ትችል/ መሆን አለበት።
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ሰዓትና እለት ጀምሮ እስከ 15/02/15 ዓ.ም ድረስ በጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ስም በተከፈተው የቴሌግራም ቻናል ወይም በአካል ወደ ጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፓርት መምሪያ ድረስ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆን እየገለጽን የደመወዝ መጠን በስምምነት ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች በክለቡ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት ይከናወናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ክለቡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ማስታወቂያውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0911077860/0947680021/0912242874 መደወል ይችላሉ።
የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፓርት መምሪያ
ወልቂጤ

የፈረሰውን እንገንባ!
= ለፈተና እንዘጋጅ!
በተጨማሪም እነዚህ ሊንኮችን በመጫን ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
Facebook:- https://www.facebook.com/gurage1Zone
Website:- https://gurage.gov.et
Telegram:- https://t.me/comminuca
Youtub:-

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *