ህጋዊና ዘመናዊ የንግድና ግብይት ስርዓት በማስፈን የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የ2016 በጀት ዓመት ጉባኤው በወልቂጤ ከተማ እያካሄ ነው።

በንግድና ግብይት ስርዓቱ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በመቅረፍ የሸማቹ ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ አበረታች ስራ መሰራቱ ተጠቁሟል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *