የዘንድሮው የመስቀል በዓል ከወትሮው በተለየ መልኩና ጉራጌን በተሻለ በሚያጎላ ሁኔታ እንደሚከበር የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ!!

መስከረም 9/2018 ዓ•ም (ወልቂጤ) የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ላጫ ጋሩማ እንደገለፁት ፣ባዕሉ በሁለቱም ጉራጌ ዞኖች በጋራ የሚዘጋጅ መሆኑን በመግለፅ ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ ልዩ ትኩረት በመስጠት ባማረና በደመቀ መልኩ…

Continue reading

ወጣቶች በበጎ ፍቃድና በስፖርት ዘርፉ ንቁ ተሳታፊ በማድረግ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነታቸው ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

መስከረም 1/2018(ወልቂጤ)በበጋና በክረምት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት 8መቶ 91ሺ 206 የሚሆኑ ቤተሰቦች ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገልጿል። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙራድ ረሻድ እንደገለፁት የዞናችን ወጣቶችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣…

Continue reading

በ2018 በጀት ዓመት 6 መቶ ሚሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ፣ በጉልበትና በቁሳቁስ በማሰባሰብ የትምህርት ቤቶች ደረጃ ለማሻሻል እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ።

መስከረ በዞኑ የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ይበልጥ በማሻሻል ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠይቋል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወልደማሪያም በሰጡት ማብራሪያ በ2018 በጀት…

Continue reading

የመረጃ ጥራት፣ ወቅታዊነትና ተአማኒነት ያለው አሰራር በመዘርጋት በበጀት አመቱ የተሻለ ስራ መስራቱ የጉራጌ ዞን ፕላን ልማት መምሪያ አስታወቀ።

መስከረም 1//2018 ዓ.ም የመረጃ ጥራት፣ ወቅታዊነትና ተአማኒነት ያለው አሰራር በመዘርጋት በበጀት አመቱ የተሻለ ስራ መስራቱም የጉራጌ ዞን ፕላን ልማት መምሪያ አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ ሀላፊ አቶ ከበደ ሀይሌ…

Continue reading